ሕዝቅኤል 7:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እጆች ሁሉ ይዝላሉ፥ ጉልበቶችም ሁሉ እንደ ውኃ ይፈስሳሉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 እጅ ሁሉ ይዝላል፤ ጕልበት ሁሉ ውሃ ይሆናል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 እጆች ሁሉ ይዝላሉ፤ ጒልበቶች ሁሉ ይብረከረካሉ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 እጅ ሁሉ ትደክማለች፤ ጕልበትም ሁሉ እንደ ውኃ ይሆናል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 እጅ ሁሉ ትደክማለች ጕልበትም ሁሉ እንደ ውኃ ትቀልጣለች። Ver Capítulo |