ሕዝቅኤል 48:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ልክዋም ይህ ነው፤ በሰሜን በኩል አራት ሺህ አምስት መቶ፥ በደቡብ በኩል አራት ሺህ አምስት መቶ፥ በምሥራቅ በኩል አራት ሺህ አምስት መቶ፥ በምዕራብም በኩል አራት ሺህ አምስት መቶ ክንድ ይሆናል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 የከተማዪቱም መጠን በሰሜን አራት ሺሕ ዐምስት መቶ ክንድ፣ በደቡብ አራት ሺሕ ዐምስት መቶ ክንድ፣ በምሥራቅ አራት ሺሕ ዐምስት መቶ ክንድ፣ የምዕራቡም እንዲሁ አራት ሺሕ ዐምስት መቶ ክንድ ይሆናል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 እርስዋም አራት ማእዘን እኩል ርዝመት ያላት ሆና የእያንዳንዱ ማእዘን ርዝመት አራት ሺህ አምስት መቶ ክንድ ይሆናል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ልክዋም ይህ ነው፤ በሰሜን በኩል አራት ሺህ አምስት መቶ፥ በደቡብም በኩል አራት ሺህ አምስት መቶ፥ በምሥራቅም በኩል አራት ሺህ አምስት መቶ፥ በምዕራብም በኩል አራት ሺህ አምስት መቶ ክንድ ይሆናል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ልክዋም ይህ ነው፥ በሰሜን በኩል አራት ሺህ አምስት መቶ፥ በደቡብም በኩል አራት ሺህ አምስት መቶ፥ በምሥራቅም በኩል አራት ሺህ አምስት መቶ፥ በምዕራብም በኩል አራት ሺህ አምስት መቶ ክንድ ይሆናል። Ver Capítulo |