ሕዝቅኤል 47:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ይህችን ምድር እንደ እስራኤል ነገዶች መጠን ትከፋፈላላችሁ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 “እነሆ፤ ይህችን ምድር በእስራኤል ነገድ ቍጥር ልክ ትከፋፈላላችሁ፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 “ይህችን ምድር በእስራኤል ነገዶች መካከል ተከፋፈሉአት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 “ይህችን ምድር እናንተ ዐሥራ ሁለቱ ነገደ እስራኤል ትከፋፈላላችሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 እንዲሁ ይህችን ምድር እንደ እስራኤል ነገዶች መጠን ለእናንተ ትካፈላላችሁ። Ver Capítulo |