ሕዝቅኤል 45:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 የምታቀርቡት መባ ይህ ነው፤ ከአንድ ቆሮስ መስፈሪያ ስንዴ አንድ ስድስተኛ የኢፍ መስፈሪያ፥ ከአንድም ቆሮስ መስፈሪያ ገብስ አንድ ስድስተኛ የኢፍ መስፈሪያ ትሰጣላችሁ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 “ ‘የምታቀርቡት ልዩ መባ ይህ ነው፤ ከአንድ ሆሜር መስፈሪያ ስንዴ አንድ ስድስተኛ ኢፍ እንዲሁም ከእያንዳንዱ ሆሜር ገብስ አንድ ስድስተኛ ኢፍ ነው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 “የምታቀርቡት መሥዋዕት ከእያንዳንዱ ጎሞር ስንዴ አንድ ስድስተኛ ኢፍ፥ ከእያንዳንዱ ጎሞር ገብስም አንድ ስድስተኛ ኢፍ ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 “የምታቀርቡት መባ ይህ ነው፤ ከአንድ ቆሮስ መስፈሪያ ስንዴ አንድ ስድስተኛ የኢፍ መስፈሪያ፥ ከአንድም ቆሮስ መስፈሪያ ገብስ አንድ ስድስተኛ የኢፍ መስፈሪያ ትሰጣላችሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 የምታቀርቡት መባ ይህ ነው፥ ከአንድ ቆሮስ መስፈሪያ ስንዴ የኢፍ መስፈሪያ ስድስተኛ ክፍል፥ ከአንድም ቆሮስ መስፈሪያ ገብስ የኢፍ መስፈሪያ ስድስተኛ ክፍል ትሰጣላችሁ። Ver Capítulo |