ሕዝቅኤል 42:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በሰሜን አቅጣጫ ያለውን ለካ በመለኪያው ዘንግ ዙሪያ አምስት መቶ ዘንግ ሆነ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ሰሜኑንም ለካ፤ በመለኪያው ዘንግ ዐምስት መቶ ክንድ ሆነ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ከዚያም በኋላ በሰሜን በኩል በዘንጉ ሲለካ አምስት መቶ ክንድ ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ወደ ሰሜንም ዞረ፤ የሰሜኑንም ወገን በመለኪያ ዘንግ አምስት መቶ ክንድ አድርጎ ለካ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 ዞረም፥ የሰሜኑንም ወገን በመለኪያ ዘንግ አምስት መቶ ክንድ አድርጎ ለካ። Ver Capítulo |