ሕዝቅኤል 42:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በምሥራቅ አቅጣጫ ያለውን በመለኪያ ዘንግ ለካ፥ በመለኪያው ዘንግ ዙሪያ አምስት መቶ ዘንግ ሆነ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 በምሥራቅ ያለውንም በመለኪያው ዘንግ ለካ፤ ዐምስት መቶ ክንድ ሆነ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 የመለኪያውንም ዘንግ ወስዶ የምሥራቁን አቅጣጫ ሲለካ አምስት መቶ ክንድ ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ወደ ምሥራቅ በሚመለከተውም በር ኋላ ቆመ፤ የምሥራቁን ወገን በመለኪያ ዘንግ አምስት መቶ ክንድ አድርጎ ለካ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 የምሥራቁን ወገን በመለኪያ ዘንግ አምስት መቶ ክንድ አድርጎ ለካ። Ver Capítulo |