ሕዝቅኤል 40:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 በሰሜንም ወዳለው በር አመጣኝ፥ እርሱንም ለካው፤ መጠኑም ከሌሎቹ ጋር እኩል ነበር፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም35 ከዚያም ወደ ሰሜን በር አመጣኝ፤ ለካውም፤ መጠኑም ከሌሎቹ ጋራ ተመሳሳይ ነበር። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 ያ ሰው ወደ ሰሜኑ ቅጽር በር ወሰደኝ፤ በለካውም ጊዜ ስፋቱ በሌሎቹ ልክ ሆኖ ተገኘ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 በሰሜንም ወደ አለው በር አመጣኝ፤ እንደዚያውም መጠን ለካው፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 በሰሜንም ወዳለው በር አመጣኝ፥ እንደዚያውም መጠን ለካው፥ Ver Capítulo |