ሕዝቅኤል 40:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 በዙሪያውም መተላለፊያዎች ነበሩ፤ ርዝመታቸው ሀያ አምስት ክንድ ወርዳቸው ደግሞ አምስት ክንድ ነበረ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 በውስጠኛው አደባባይ ዙሪያ ያሉት የመግቢያው በር መተላለፊያ በረንዳዎቹ ርዝመት ሃያ ዐምስት ክንድ ሲሆን፣ ወርዳቸው ደግሞ ዐምስት ክንድ ነበር። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ዙሪያውም ኻያ አምስት ክንድ ርዝመትና አምስት ክንድ ወርድ ያላቸው መተላለፊያዎች ነበሩ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 በዙሪያውም ደጀ ሰላሞች ነበሩ፤ ርዝመታቸውም ሃያ አምስት ክንድ፥ ወርዳቸውም አምስት ክንድ ነበረ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 በዙሪያውም ደጀ ሰላሞች ነበሩ፥ ርዝመታቸውም ሀያ አምስት ክንድ ወርዳቸውም አምስት ክንድ ነበረ። Ver Capítulo |