ሕዝቅኤል 39:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እነሆ፥ ይመጣል ይሆናልም፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር፤ ያ ያልሁት ቀን ይህ ነው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እነሆ ይመጣል! በርግጥም ይሆናል፤ ይላል ጌታ እግዚአብሔር፤ ያ ያልሁት ቀን ይህ ነው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ልዑል እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “እየመጣ ነው፤ በእርግጥ ይፈጸማል፤ ይመጣል ብዬ የተናገርኩት ቀን ይህ ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እነሆ ይመጣል፤ እንደሚሆንም ታውቃላችሁ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር፤ ያልሁት ቀን ይህ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 እነሆ፥ ይመጣል ይሆንማል፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር፥ ያልሁት ቀን ይህ ነው። Ver Capítulo |