ሕዝቅኤል 39:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 እኔ በማዘጋጅላችሁ መሥዋዕት እስክትጠግቡ ድረስ ጮማ ትበላላችሁ፥ እስክትሰክሩም ድረስ ደም ትጠጣላችሁ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 እኔ በማዘጋጅላችሁም መሥዋዕት እስክትጠግቡ ሥብ ትበላላችሁ፤ እስክትሰክሩም ደም ትጠጣላችሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 እኔ በማዘጋጅላችሁ የመሥዋዕት በዓል ላይ እስክትጠግቡ ድረስ ጮማ ትበላላችሁ፤ እስክትሰክሩም ድረስ ደም ትጠጣላችሁ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 እኔም ከማርድላችሁ መሥዋዕት እስክትጠግቡ ድረስ ጮማን ትበላላችሁ፤ እስክትሰክሩም ድረስ ደምን ትጠጣላችሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 እኔም ከማርድላችሁ መሥዋዕት እስክትጠግቡ ድረስ ጮማ ትበላላችሁ እስክትሰክሩም ድረስ ደም ትጠጣላችሁ። Ver Capítulo |