ሕዝቅኤል 37:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 በላያቸው የምትጽፍባቸው በትሮች በዓይናቸው ፊት በእጅህ ይሆናሉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 የጻፍህባቸውን በትሮች ከፊት ለፊታቸው ያዝ፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 “የጻፍክባቸውንም ሁለቱን በትሮች በእጅህ ይዘህ ሕዝቡ እንዲያዩአቸው አድርግ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 የምትጽፍባቸውም በትሮች በፊታቸው በእጅህ ውስጥ ይሆናሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 የምትጽፍባቸውም በትሮች በዓይናቸው ፊት በእጅህ ውስጥ ይሆናሉ። Ver Capítulo |