ሕዝቅኤል 31:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 የሰው ልጅ ሆይ የግብጽን ንጉሥ ፈርዖንንና ብዛቱን እንዲህ በላቸው፦ በታላቅነትህ ማንን ትመስላለህ? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 “የሰው ልጅ ሆይ፤ ለግብጽ ንጉሥ ለፈርዖንና ስፍር ቍጥር ለሌለው ሕዝቡ እንዲህ በል፤ “ ‘በክብር ከአንተ ጋራ ማን ሊወዳደር ይችላል? Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 “የሰው ልጅ ሆይ! ለግብጽ ንጉሥና ብዛት ላለው ሕዝቡ እንዲህ ብለህ ንገር፥ ‘በታላቅነት ከማን ጋር ትመሳሰላለህ? Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 “የሰው ልጅ ሆይ! የግብፅን ንጉሥ ፈርዖንንና ሕዝቡን እንዲህ በላቸው፦ በታላቅነትህ ማንን ትመስላለህ? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 የሰው ልጅ ሆይ፥ የግብጽን ንጉሥ ፈርዖንንና የሕዝቡን ብዛት እንዲህ በላቸው፦ በታላቅነትህ ማንን መስለሃል? Ver Capítulo |