ሕዝቅኤል 3:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 አንተም፥ የሰው ልጅ ሆይ፥ እነሆ ገመድ ያደርጉብሃል፥ ከእነሱም ጋር ያስሩሃል፥ ከመካከላቸውም አትወጣም፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 አንተ፣ የሰው ልጅ ሆይ፤ በገመድ ይጠፍሩሃል፤ ወጥተህም በሕዝብ መካከል እንዳትመላለስ ያስሩሃል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 የሰው ልጅ ሆይ! በገመድ ስለምትታሰር ወደ አደባባይ መውጣት አትችልም፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 አንተም፥ የሰው ልጅ ሆይ! እነሆ ገመድ ያደርጉብሃል፤ ያስሩህማል፤ አንተም ከመካከላቸው አትወጣም፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 አንተም፥ የሰው ልጅ ሆይ፥ እነሆ፥ ገመድ ያደርጉብሃል ያስሩህማል፥ አንተም በመካከላቸው አትወጣም፥ Ver Capítulo |