ሕዝቅኤል 3:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አፌንም ከፈትሁ መጽሐፉንም አጐረሰኝ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ስለዚህ አፌን ከፈትሁ፤ እርሱም መጽሐፉን አጐረሠኝ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ስለዚህ አፌን ከፈትኩ፤ የብራናውንም ጥቅል እንድበላው ሰጠኝ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 አፌንም ከፈትሁ፤ መጽሐፉንም አበላኝ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 አፌንም ከፈትሁ መጽሐፉንም አጐረሰኝ። Ver Capítulo |