ሕዝቅኤል 27:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ከሕዝቦች መካከል ያሉ ነጋዴዎች አፏጩብሽ፤ አስደንጋጭ ሆነሻል፥ ለዘለዓለምም አትገኚም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 በሌሎች ሕዝቦች መካከል ያሉ ነጋዴዎች ምንኛ አፏጩብሽ! መጨረሻሽ አስደንጋጭ ሆነ፤ ለዘላለምም አትገኚም።’ ” Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 እነሆ የሕዝቦች ነጋዴዎች ያላግጡብሻል። መጨረሻሽ አስደንጋጭ ሆኖአል፤ ለዘለዓለምም አትገኚም።” Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 የአሕዛብ ነጋዴዎችም አፍዋጩብሽ፤ አንቺም ፈጽመሽ ትጠፊያለሽ፤ ከእግዲህም ወዲያ እስከ ዘለዓለም አትኖሪም።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 የአሕዛብ ነጋዴዎች አፍዋጩብሽ፥ አንቺ ለድንጋጤ ሆነሻል፥ እስከ ዘላለምም አትገኚም። Ver Capítulo |