ሕዝቅኤል 27:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 መቅዘፊያውን የያዙት ሁሉ፥ መርከበኞች፥ የባሕር መርከብ መሪዎችም ሁሉ ከመርከቦቻቸው ይወርዳሉ፤ በመሬትም ላይ ይቆማሉ፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 ቀዛፊዎች ሁሉ፣ መርከባቸውን ጥለው ይሄዳሉ፤ መርከብ ነጂዎችና መርከበኞችም ሁሉ፣ ወርደው ባሕሩ ዳር ይቆማሉ፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 “በዚህም ጊዜ የሌሎች መርከቦች ቀዛፊዎች ነጂዎችና የመርከቦቹ አዛዦች ሁሉ ወጥተው በባሕሩ ጠረፍ ቆሙ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ቀዛፊዎችም ሁሉ፥ በመርከብ የተጫኑትም መርከብ መሪዎችም ሁሉ ከመርከቦቻቸው ይወርዳሉ፤ በየብስም ላይ ይቆማሉ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 ቀዛፊዎችም ሁሉ መርከበኞችም መርከብ መሪዎችም ሁሉ ከመርከቦቻቸው ይወርዳሉ በመሬትም ላይ ይቆማሉ፥ Ver Capítulo |