ሕዝቅኤል 27:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 የተርሴስ መርከቦች ሸቀጥሽን የሚያጓጉዙልሽ ነበሩ፤ አንቺም ተሞልተሽ ነበር፥ በባሕርም ልብ ውስጥ እጅግ ከበርሽ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 “ ‘የተርሴስ መርከቦች፣ ሸቀጥሽን አጓጓዙልሽ፤ በባሕር መካከልም፣ በከባድ ጭነት ተሞልተሽ ነበር። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 የተርሴስ መርከቦች ዕቃዎችሽን ለመጫን ያገለግሉሽ ነበር። “አንቺ በባሕር መካከል በከባድ ሸቀጣ ሸቀጥ ተሞልተሻል፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 የተርሴስ መርከቦች ሸቀጥሽን የሚሸከሙ ነበሩ፤ አንቺም ተሞልተሽ ነበር፤ በባሕርም ውስጥ እጅግ ከበርሽ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 የተርሴስ መርከቦች ሸቀጥሽን የሚሸከሙ ነበሩ፥ አንቺም ተሞልተሽ ነበር በባሕርም ውስጥ እጅግ ከበርሽ። Ver Capítulo |