ሕዝቅኤል 27:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ድዳን ለግልቢያ በሚሆን ኮርቻ ነጋዴሽ ነበረች። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 “ ‘ድዳን ግላስ በማቅረብ ከአንቺ ጋራ ትነግድ ነበር። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 የደዳን ሕዝብ ስለ ሸቀጥሽ ልዋጭ የኮርቻ ልብስ ያመጣልሽ ነበር። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ድዳን በተመረጡ እንስሳትና በሠረገላቸው፥ በክብር ልብስም ነጋዴሽ ነበረች። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ድዳን በከብት ላይ ለመቀመጥ በመረሻት ነጋዴሽ ነበረች። Ver Capítulo |