Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ሕዝቅኤል 24:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

26 በዚያን ቀን፥ ያመለጠ ሰው ይህን ነገር ጆሮዎችህ እንዲሰሙ ወደ አንተ ይመጣል።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

26 በዚያ ቀን፣ ያመለጠ ሰው ይህን ወሬ ሊነግርህ ወደ አንተ ይመጣል፤

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

26 እኔ ይህን በማደርግበት ቀን ከጥፋት ያመለጠ ሰው መጥቶ ስለዚህ ሁሉ ድርጊት ይነግርሃል።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

26 በዚያ ቀን ያመ​ለ​ጠው ይህን ነገር በጆ​ሮህ ያሰማ ዘንድ ወደ አንተ ይመ​ጣል።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

26 በዚያ ቀን ያመለጠው ይህን ነገር በጆሮህ ያሰማ ዘንድ ወደ አንተ ይመጣል።

Ver Capítulo Copiar




ሕዝቅኤል 24:26
3 Referencias Cruzadas  

Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos