| ሕዝቅኤል 24:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ሕዝቡም፦ “እነዚህ የምታደርጋቸውው ነገሮች ለእኛ ምን እንደሆነ አትነግረንምን?” አሉኝ።Ver Capítulo አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ሕዝቡም፣ “ይህን ስታደርግ ለእኛ የምታስተላልፈው መልእክት ምን እንደ ሆነ አትነግረንምን?” አሉኝ።Ver Capítulo አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ሰዎችም “ይህን ማድረግህ ከእኛ ጋር ምን ግንኙነት አለው” ሲሉ ጠየቁኝ።Ver Capítulo የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ሕዝቡም፥ “ይህ የምታደርገው ነገር ለእኛ ምን እንደ ሆነ አትነግረንምን?” አሉኝ።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ሕዝቡም፦ ይህ የምታደርገው ነገር ለእኛ ምን እንደ ሆነ አትነግረንምን? አሉኝ።Ver Capítulo |