ሕዝቅኤል 24:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 እንጨቶችን ጨምር፥ እሳቱን አንድድ፥ ሥጋውን ቀቅል፥ ማጣፈጫ ጨምረህ አደባልቀው፥ አጥንቶቹ ይቃጠሉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ማገዶውን ከምርበት፤ እሳቱን አንድድ፤ ቅመም ጨምረህበት፣ ሥጋውን በሚገባ ቀቅል፤ ዐጥንቱም ይረር። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ብዙ እንጨት አምጣ! እሳቱንም አቀጣጥል፤ ሥጋውን ቀቅል! መረቁን በቅመም አጣፍጠው! አጥንቱን አቃጥለው! Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ደሟ እስኪያልቅ ድረስ ሥጋዋ ያርር ዘንድ፥ አጥንቶችዋም ይቀጠቀጡ ዘንድ፤ እንጨቱን አበዛለሁ፤ እሳቱንም አነድዳለሁ፥ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 እንጨቱን አብዛ፥ እሳቱን አንድድ፥ ሥጋውን ቀቅል፥ መረቁን አጣፍጠው፥ አጥንቶቹ ይቃጠሉ። Ver Capítulo |