ሕዝቅኤል 23:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እነርሱም ሰማያዊ የለበሱ ገዢዎችና ባለ ሥልጣኖች፥ ሁሉም መልከ መልካም ወጣቶች፥ ፈረስ የሚጋልቡ ፈረሰኞች ነበሩ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እነርሱም ሐምራዊ የለበሱ፣ ገዦችና አዛዦች፣ ሁሉም መልከ ቀና ጐበዛዝትና ፈጣን ፈረሰኞች ነበሩ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 እነርሱም ሐምራዊ የለበሱ ታላላቅ መሳፍንት፥ ከፍተኛ ማዕርግ ያላቸው መኰንኖች ነበሩ፤ ሁሉም ወጣትነት ያላቸውና መልከ ቀና የሆኑ ፈረሰኞች ነበሩ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እነርሱም ሰማያዊ ሐር የለበሱ መሳፍንትና መኳንንት፥ መልከ መልካሞች ጐበዛዝት፥ በፈረስ ላይ የሚቀመጡ የተመረጡ ፈረሰኞች ነበሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 እነርሱም ሰማያዊ ሐር የለበሱ አለቆችና ሹማምቶች፥ መልከ መልካሞች ጐበዛዝት፥ በፈረስ ላይ የሚቀመጡ ፈረሰኞች ነበሩ። Ver Capítulo |