ሕዝቅኤል 23:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 እራስዋን እንዳረከሰች አየሁ፤ ሁለቱም በአንድ መንገድ ሄዱ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ይህችም እንደ ረከሰች አየሁ፤ ሁለቱም በአንድ መንገድ ሄዱ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ይህችም ሁለተኛይቱ ረከሰች፤ ሁለቱም በአንድ ዐይነት መንገድ ተጓዙ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እንደ ረከሱም አየሁ፤ ሁለቱም አንድ መንገድ ሄደዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 የረከሰችም እንደ ሆነች አየሁ፥ ሁለቱም አንድ መንገድ ሄደዋል። Ver Capítulo |