ሕዝቅኤል 19:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ሕዝቦች ስለ እርሱ ሰሙ፤ በጉድጓዳቸው ተያዘ፤ በመንጠቆዎችም ይዘው ወደ ግብጽ ምድር ወሰዱት። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 አሕዛብም ስለ እርሱ ሰሙ፤ በጕድጓዳቸውም ገብቶ ተያዘ፤ እነርሱም በስናግ ጐትተው፣ ወደ ግብጽ ምድር ወሰዱት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ሕዝቦች በእርሱ ላይ ጮኹበት በቈፈሩት ጒድጓድም ውስጥ ተያዘ፤ በመንጠቆም አፍንጫውን ሰንገው እየጐተቱ ወደ ግብጽ ወሰዱት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 አሕዛብም ስለ እርሱ ሰሙ፤ እርሱም በጕድጓዳቸው ተያዘ፤ በሰንሰለትም አስረው ወደ ግብፅ ምድር ወሰዱት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 አሕዛብም ወሬውን ሰሙ እርሱም በጕድጓዳቸው ተያዘ፥ በሰንሰለትም አድርገው ወደ ግብጽ ምድር ወሰዱት። Ver Capítulo |