ሕዝቅኤል 19:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 አሁንም በምድረ በዳ፥ በደረቅና በተጠማ መሬት ተተከለች። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 አሁን ውሃ በተጠማ ደረቅ ምድር፣ በበረሓ ውስጥ ተተከለች። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 አሁን ደግሞ በበረሓ፥ ውሃ በሌለበት ደረቅ ምድር ተተከለ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 አሁንም በምድረ በዳ፥ በደረቅና በተጠማች መሬት ተተከለች። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 አሁንም በምድረ በዳ፥ በደረቅና በተጠማች መሬት ተተከለች። Ver Capítulo |