ሕዝቅኤል 19:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 አንተም በእስራኤል ልዑሎች ላይ ሙሾ አሙሽ፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 “ስለ እስራኤል መሳፍንት ሙሾ አውጣ፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 እግዚአብሔር ይህን የሐዘን ሙሾ ስለ እስራኤል መሳፍንት እንድደረድር ነገረኝ፦ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 “አንተም ለእስራኤል አለቃ ይህን ሙሾ አሙሽለት፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 አንተም በእስራኤል አለቆች ላይ ይህን ሙሾ አሙሽ፥ እንዲህም በል፦ Ver Capítulo |