ሕዝቅኤል 18:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 እርሱም ቀማኛና ደም አፍሳሽ፥ ከእነዚህም አንዱን የሚያደርግ ልጅ ቢወልድ፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 “ነገር ግን ይህ ሰው ደም የሚያፈስ ወይም ከሚከተሉት ኀጢአቶች ማንኛውንም የሚፈጽም ዐመፀኛ ልጅ ቢኖረው፣ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 “ነገር ግን ይህ ሰው ዐመፀኛና ነፍሰ ገዳይ የሆነ፥ ከእነዚህም ጥፋቶች አንዱን የፈጸመ ልጅ ቢኖረው፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 “እርሱም ቀማኛና ደም አፍሳሽ ልጅን፥ ከዚህም ሁሉ አንዳቸውን የሚያደርገውን ቢወልድ፥ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 እርሱም ቀማኛና ደም አፍሳሽ ልጅ ከዚህም ሁሉ አንዳቸውን የሚያደርገውን ቢወልድ፥ Ver Capítulo |