ሕዝቅኤል 17:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ቅርንጫፍ እንዲያወጣ፥ ፍሬ እንዲያፈራ፥ የተዋበ ወይን እንዲሆን ብዙም ውኃ ባለበት በመልካም መሬት ውስጥ ተተክሎ ነበር። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ቅርንጫፍ እንዲያወጣ፣ ፍሬ እንዲያፈራና ያማረ የወይን ተክል እንዲሆን በአጠገቡ ብዙ ውሃ ባለበት በመልካም መሬት ተተክሎ ነበር።’ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ነገር ግን የወይኑ ተክል እንደገና የተተከለው ቅጠሉ በሚገባ ለምልሞ ፍሬ በማፍራት የተዋበ ተክል መሆን በሚችልበት በቂ ውሃ ባለበት ስፍራ ነበር። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ሐረግም ያወጣ፥ ፍሬም ያፈራ፥ የከበረ ወይንም ይሆን ዘንድ በመልካም መሬት ውስጥ፥ በብዙም ውኃ አጠገብ ተተክሎ ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 አረግም ያወጣ ፍሬም ያፈራ የከበረም ወይን ይሆን ዘንድ በመልካም መሬት ውስጥ በብዙም ውኃ አጠገብ ተተክሎ ነበር። Ver Capítulo |