ሕዝቅኤል 17:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ይኸውም ቃል ኪዳኑን በመጠበቅ እንድትጸና እንጂ ይህች መንግሥት እንድትዋረድና እራስዋን ከፍ እንዳታደርግ ነው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ይኸውም የምድሪቱ መንግሥት ተዋርዳ የርሱን ውል በመጠበቅ ብቻ እንድትኖር እንጂ፣ ዳግመኛ እንዳታንሰራራ ለማድረግ ነበር። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ይህንንም ያደረገው የይሁዳ መንግሥት በትሕትናና በታዛዥነት በቃል ኪዳኑ ጸንቶ እንዲኖር ለማድረግ ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ይኸውም መንግሥቱ እንድቷረድና ከእንግዲህም ከፍ እንዳትል፥ ቃል ኪዳኑን በመጠበቅ ጸንታ እንድትኖር ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ይኸውም ቃል ኪዳኑን በመጠበቅ እንድትጸና እንጂ መንግሥቱ እንድትዋረድና ከፍ እንዳትል ነው። Ver Capítulo |