ሕዝቅኤል 10:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 መንኰራኵሮችም እኔ እየሰማሁ “የሚሽከረከሩ መንኰራኵሮች” ተብለው ተጠሩ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 መንኰራኵሮቹም፣ “ተሽከርካሪ መንኰራኵሮች” ተብለው ሲጠሩ ሰማሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 መንኰራኵሮቹም እኔ እየሰማሁ የሚሽከረከሩ መንኰራኩሮች ተብለው ተጠሩ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 አራቱም መንኰራኵሮች እኔ እየሰማሁ ጌልጌል ተብለው ተጠሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 መንኰራኵሮችም እኔ እየሰማሁ ጌልጌል ተብለው ተጠሩ። Ver Capítulo |