ዘፀአት 9:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ስንዴውና አጃው ግን ጊዜው ገና ነበርና አልተመታም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 ስንዴውና አጃው ግን በዚያ ወቅት ባለማፍራቱ አልጠፋም ነበር። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ስንዴውና አጃው ግን የሚደርሱት ዘግየት ብለው ስለ ነበር ከመበላሸት ድነዋል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ስንዴውና አጃው ግን አልተመቱም፤ ገና ቡቃያ ነበሩና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 ስንዴውና አጃው ግን ጊዜው ገና ነበርና አልተመታም። Ver Capítulo |