ዘፀአት 9:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እንዳትለቅቃቸው አሁንም በሕዝቤ ላይ ትታበያለህ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 እስካሁንም በሕዝቤ ላይ እንደ ተነሣህ ነው፤ ይሄዱም ዘንድ አትለቅቃቸውም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 አንተ እስከ አሁንም በሕዝቤ ላይ ታብየሃል፤ እንዲሄዱም አልፈቀድክላቸውም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 አንተ ግን እንዳትለቃቸው ገና በሕዝቤ ላይ ትታበያለህ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 እንዳትለቅቃቸው ገና በሕዝቤ ላይ ራስህን ከፍ ከፍ ታደርጋለህን? Ver Capítulo |