28 የዓባይ ወንዝም በእንቁራሪቶች ይሞላል፥ ወጥተውም ወደ ቤትህ፥ ወደ መኝታ ቤትህ፥ ወደ አልጋህም፥ ወደ አገልጋዮችህና ሕዝብህም ቤት፥ ወደ ምድጆችህ፥ ወደ ማቡኪያ ዕቃህም ይገባሉ፤