ዘፀአት 35:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 በወርቅ፥ በብርና በነሐስ በጥበብ እንዲሠራ፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 ይኸውም በወርቅ፣ በብርና በንሓስ የጥበብ ሥራ እንዲሠራ ነው፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ጥበብ የሞላበትን የሥራ ዕቅድ ለማውጣት፥ ያንንም ዕቅድ በወርቅ በብርና በነሐስ ለማስጌጥ፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 በአናጺዎች ላይ አለቃ ይሆን ዘንድ፥ የጥበብንም ሥራ ያስተውል ዘንድ፥ በወርቅና በብር፥ በናስም ይሠራ ዘንድ፥ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 የጥበብን ሥራ ያስተውል ዘንድ፥ በወርቅና በብር በናስም ይሠራ ዘንድ፥ Ver Capítulo |