Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




ዘፀአት 35:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 ሙሴ የእስራኤልን ልጆች ማኅበር ሁሉ ሰብስቦ እንዲህ አላቸው፦ “ጌታ እንድትፈጽሙት ያዘዘው ቃል ይህ ነው፤

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

1 ሙሴ የእስራኤልን ማኅበረ ሰብ ሁሉ ሰብስቦ እንዲህ አላቸው፤ “እግዚአብሔር እንድትፈጽሟቸው ያዘዛችሁ ነገሮች እነዚህ ናቸው፤

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

1 ሙሴ የእስራኤልን ሕዝብ በአንድነት ጠርቶ እንዲህ አላቸው፤ “ትፈጽሙት ዘንድ እግዚአብሔር የሰጣችሁ ትእዛዝ ይህ ነው፤

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 ሙሴም የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ልጆች ማኅ​በር ሁሉ ሰብ​ስቦ እን​ዲህ አላ​ቸው፥ “ታደ​ርጉ ዘንድ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ያለው ነገር ይህ ነው፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

1 ሙሴም የእስራኤልን ልጆች ማኅበር ሁሉ ሰብስቦ እንዲህ አላቸው፦ ታደርጉ ዘንድ እግዚአብሔር ያዘዘው ቃል ይህ ነው፤ ስድስት ቀን ሥራ ይደረጋል፥

Ver Capítulo Copiar




ዘፀአት 35:1
7 Referencias Cruzadas  

ከዚያም በኋላ የእስራኤል ልጆች ሁሉ ወደ እርሱ ቀረቡ፤ ጌታ በሲና ተራራ የተናገረውን ነገር ሁሉ አዘዛቸው።


ቃሉን የምታደርጉ ሁኑ እንጂ ራሳችሁን እያታለላችሁ፥ የምትሰሙ ብቻ አትሁኑ።


በእግዚአብሔር ፊት ሕግን የሚፈፅሙት ይጸድቃሉ እንጂ ሕግን የሚሰሙት አይጸድቁምና።


“እንድትቀድሰው የሰንበትን ቀን አስታውስ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios