ዘፀአት 25:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 መረግድ፥ ለኤፉድና ለደረት ኪስ የሚደረግ ፈርጥ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 በኤፉድና በደረት ኪስ ላይ የሚሆኑ መረግዶችና ሌሎች ዕንቍዎች። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 መረግድ፥ (ቅጠልያ ዕንቊ) በሊቀ ካህናቱ ኤፉድና በደረት ኪስ ላይ የሚደረግ ፈርጥ፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 መረግድም፥ ለልብሰ እንግድዓና ለደረት ኪስ የሚደረግ ፈርጥ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 መረግድም፥ ለኤፉድና ለደረት ኪስ የሚደረግ ፈርጥ። Ver Capítulo |