ዘፀአት 25:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 በንጹሕ ወርቅ ለብጠው፤ በዙሪያውም የወርቅ አክሊል አድርግለት፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 በንጹሕ ወርቅ ለብጠው፤ በዙሪያውም የወርቅ ክፈፍ አድርግለት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 በንጹሕ ወርቅም ለብጠው፤ በዙሪያውም የወርቅ ክፈፍ አድርግለት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 በጥሩም ወርቅ ትለብጠዋለህ፤ በዙሪያውም የወርቅ አክሊል አድርግለት፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 በጥሩም ወርቅ ትለብጠዋለህ፤ በዙሪያውም የወርቅ አክሊል አድርግለት፤ Ver Capítulo |