ዘፀአት 22:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በአውሬ ተበልቶ ከሆነ የቀረውን ለምስክርነት ያምጣው፤ በአውሬም ስለተበላ አይክፈል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 እንስሳው ከጎረቤት ተሰርቆ ከሆነ ግን፣ ለባለቤቱ ካሳ መክፈል አለበት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 እንስሳው የተሰረቀ ከሆነ ግን ለባለቤቱ ይመለስለት፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ከእርሱም ዘንድ ቢሰረቅ ለባለቤቱ ይክፈል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ከእርሱም ዘንድ ቢሰረቅ የጠፋውን ያህል ለባለቤቱ ይመልስ። Ver Capítulo |