ዘፀአት 21:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 አንድ ሰው ጉድጓድ ቢከፍት፥ ወይም ጉድጓድ ቢቆፍር ሳይከድነው ቢቀርና በሬ ወይም አህያ ቢወድቅበት፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም33 “አንድ ሰው ጕድጓድን ከፍቶ ቢተው፣ ወይም ጕድጓድ ቈፍሮ ሳይከድነው ቢቀርና በሬ ወይም አህያ ቢገባበት፣ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 “አንድ ሰው የጒድጓድ መክደኛ ቢያነሣ ወይም ጒድጓድ ቆፍሮ ሳይከድነው ቢቀርና በሬ ወይም አህያ ወደዚያ ጒድጓድ ቢገባ፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 “ሰውም ጕድጓድ ቢከፍት ወይም ጕድጓድ ቢቈፍር ባይከድነውም፥ በሬም ወይም አህያ፤ ቢወድቅበት፥ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 ሰውም ጕድጓድ ቢከፍት፥ ወይም ጕድጓድ ቢቆፍር ባይከድነውም፥ በሬም ወይም አህያ ቢወድቅበት፥ Ver Capítulo |