ዘፀአት 21:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 የባርያውን ወይም የባርያይቱን ጥርስ ቢያወልቅ፥ ስለ ጥርሱ ነጻ ይልቀቀው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም27 የወንድ ወይም የሴት አገልጋዩን ጥርስ ቢሰብር፣ ስለ ጥርስ ካሳ አገልጋዩን ነጻ ይልቀቀው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 በዚሁ ዐይነት አንድ ጥርሱን እንኳ ቢሰብር፥ ስለ ጥርሱ ካሣ ባሪያውን ነጻ ይልቀቀው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 የባሪያውን ጥርስ ወይም የባሪያዪቱን ጥርስ ቢሰብር፥ ስለ ጥርሳቸው አርነት ያውጣቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 የባሪያውን ወይም የባሪያይቱን ጥርስ ቢሰብር፥ ስለ ጥርሱ አርነት ያውጣው። Ver Capítulo |