ዘፀአት 21:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 መቃጠል ስለ መቃጠል፥ ቁስል ስለ ቁስል፥ ግርፋት ስለ ግርፋት ይክፈል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ቃጠሎ በቃጠሎ፣ ቍስል በቍስል፣ ግርፋት በግርፋት ታስከፍላለህ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 በቃጠሎ ምትክ ቃጠሎ፥ በቊስል ምትክ ቊስል፥ በመፈንከት ምትክ መፈንከት’ በሚለው ሕግ መሠረት ይወሰን። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 መቃጠል በመቃጠል፥ ቍስል በቍስል፥ ግርፋት በግርፋት ይክፈል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 እግር በእግር፥ መቃጠል በመቃጠል፥ ቍስል በቍስል፥ ግርፋት በግርፋት ይከፈል። Ver Capítulo |