ዘዳግም 32:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 የወለደህን አምላክ ተውህ፥ የፈጠረህን እግዚአብሔር ረሳህ።” Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 አባት የሆነህን ዐለት ከዳኸው፤ የወለደህን አምላክ ረሳኸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ያስገኛቸውን አምላክ ተዉ፤ የፈጠራቸውንም እግዚአብሔር ረሱ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 የወለደህን እግዚአብሔርን ተውህ፤ ያሳደገህን እግዚአብሔርንም ረሳኸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 የወለደህን አምላክ ተውህ፥ 2 ያሳደገህን እግዚአብሔርን ረሳህ። Ver Capítulo |