ዘዳግም 28:42 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 ዛፍህንና የምድርህን ሰብል ሁሉ ኩብኩባ ይወረዋል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም42 ዛፍህንና የምድርህን ሰብል ሁሉ የአንበጣ መንጋ ይወርረዋል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም42 ዛፎችህንና የእርሻ ሰብልህን ሁሉ ኲብኲባ ይበላዋል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 ዛፍህን ሁሉ፤ የምድርህንም ፍሬ ሁሉ ኩብኩባ ያጠፋዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)42 ዛፍህን ሁሉ የምድርህንም ፍሬ ኩብኩባ ይወርሰዋል። Ver Capítulo |