ዘዳግም 15:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 በየከተሞችህም ትበላዋለህ፤ ንጹሕ ሰው ንጹሕም ያልሆነ ሚዳቋና ዋላ እንደሚበሉ ይበላዋል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 በየከተሞችህም ትበላዋለህ፤ በሥርዐቱ መሠረት ንጹሕ የሆነውም ሆነ ያልሆነው ሰው፣ እንደ ሚዳቋ ወይም እንደ ዋላ ይበላዋል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 እንደነዚህ ያሉትን እንስሶች በቤታችሁ መመገብ ትችላላችሁ፤ የነጻችሁ ወይም ያልነጻችሁ ብትሆኑም አጋዘንንና ድኲላን እንደምትበሉ ሁላችሁም እነዚህን ትበላላችሁ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 በሀገርህ ውስጥ ትበላዋለህ፤ ንጹሕ ሰው፥ ንጹሕም ያልሆነ፥ ሚዳቋንና ዋሊያን እንደሚበሉ ይበሉታል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 በአገርህ ደጅ ውስጥ ትበላዋለህ፤ ንጹሕ ሰው ንጹሕም ያልሆነ ሚዳቍና ዋላ እንደሚበሉ ይበሉታል። Ver Capítulo |