ዘዳግም 1:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 “እኔም አልኋችሁ፦ ‘አትሸበሩ፥ እነርሱንም አትፍሩ፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 እኔም አልኋችሁ፤ “አትሸበሩ፤ አትፍሯቸውም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 “ነገር ግን እኔ እንዲህ ብዬ ነገርኳችሁ፤ ‘ከእነዚህ ሕዝብ የተነሣ አትፍሩ፤ አትሸበሩም፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 እኔም አልኋችሁ፦ አትደንግጡ፤ ከእነርሱም አትፍሩ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 እኔም አልኋችሁ፦ አትደንግጡ፥ ከእነርሱም አትፍሩ፤ Ver Capítulo |