ቈላስይስ 2:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ይህንንም የምለው ማንም አሳማኝ በሚመስል ንግግር እንዳያታልላችሁ ብዬ ነው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ማንም ንግግር በማሳመር እንዳያታልላችሁ ይህን እነግራችኋለሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ይህንንም የምላችሁ ማንም በሽንገላ ቃል እንዳያታልላችሁ ብዬ ነው፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ይህንም የምላችሁ በሚያባብል ነገር የሚያስታችሁ እንዳይኖር ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ማንም በሚያባብል ቃል እንዳያስታችሁ ይህን እላለሁ። Ver Capítulo |