ቈላስይስ 2:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 እነርሱም፦ “አትያዝ፥ አትቅመስ፥ አትንካ” የሚሉ ናቸው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 “አትያዝ! አትቅመስ! አትንካ!” እንደሚሉት ዐይነት፣ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ትእዛዞቹም “አትያዝ፥ አትቅመስ፥ አትንካ” የሚሉ ናቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 እንዴትስ ይህን አትዳስስ፥ ይህን አትንካ፥ ይህንም አትቅመስ ይሉአችኋል? Ver Capítulo |