Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 4:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 እኔ በኀዘንና በልቅሶ ሸኝቻችኋለሁና፥ ነገር ግን እግዚአብሔር በደስታና በሐሤት እናንተን መልሶ ለዘለዓለም ለእኔ ይሰጣችኋል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ከኀዘንና ከልቅሶ ጋር ሸኝቻችኋለሁና፤ ነገር ግን እግዚአብሔር እናንተን በደስታና በሐሤት ለዘለዓለም ይመልስልኛል። Ver Capítulo |