Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 2:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ጌታ መከራዎቹን ጠብቆ አቆያቸው፥ ጌታም በእኛ ላይ አመጣቸው፥ እንድናደርገው ባዘዘን ነገር ሁሉ ጌታ እውነተኛ ነውና፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እግዚአብሔርም ለመከራ ተጋ፤ በእኛም ላይ አመጣው፤ እግዚአብሔር በእኛ ላይ ባዘዘው ሥራው ሁሉ ጻድቅ ነውና። Ver Capítulo |