Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 2:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 “ድምጼን የማትሰሙ ከሆነ፥ ይህ በጣም ብዙ ሕዝብ በምበትናቸው አገሮች መካከል ወደ ጥቂት ቍጥር ይመለሳል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ቃሌን በእውነት ባትሰሙ ይህች ብዛታችሁ እናንተን በበተንሁባቸው በአሕዛብ መካከል ወደ ጥቂትነት ትመለሳለች። Ver Capítulo |